Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation to Bid (RE-BID)International Competitive Bid (ICB)Bid Ref No.: Re-ZB/13/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for the Design and Implementation of the IP Telephony Solution mentioned below.
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Design and Implementation of IP Telephony Solution
Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-Bid ECO-06/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of a Truck-Mounted Crane with a Minimum of 10
Engineering Corporation of Oromia Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid to Supply the Truck-mounted Crane with a Minimum of 10 Ton Lifting Capacity and Telescoping Boom
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ዋና ጽ/ቤት በውሃ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌዎች አዲስ ውሃ ግንባታ የምንጭ ማጎልበት በሪዘርቫየር እና ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ስራዎች ላይ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና
የግምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣና ኮሌጅ በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው ሥልጠና የሚውል የኤሌክትሪክ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የውሃ ቧንቧ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግምቢ ፖሊ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣና ኮሌጅ በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው ሥልጠና የሚውል የኤሌክትሪክ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የውሃ ቧንቧ እና
በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት በነዳጅ የሚሠራ የሣር ማጨጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት በነዳጅ የሚሠራ
Public Enterprises Holdings Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Workers Uniform
Invitation to Bid Procurement of Workers Uniform Procurement Reference No: PEHA-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Gada Special Economic Zone Development Corporation Now Invites Bids for National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable of Supplying Construction Machinery (chain Excavator,(1) Motor Grader,(1) Front Loader, (1) Single Drum Roller(1), Dum Truck 6*4(2)
INVITATION TO BIDOROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENTGADA SPECIAL ECONOMIC ZONE DEVELOPMENT CORPORATION (GSEZ-DC) Procurement Ref No: GSEZA/NCB/001/2024 Gada Special Economic Zone
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምዕራብ ቋሚ ችሎት ግምቱ ወደ 2,500 ኪሎ ግራም የሆነው ከ(ብሎክ) የፈረሰ የቤት አልሙኒየም መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል ኤልሳሜክስ –ጄቪ መካከል ያለው የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በአሁኑ ወቅት በአንገር
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳት ጤና ዘርፍ መሠረታዊ የሆኑ ግብዓቶችን አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 063/17 የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳት ጤና ዘርፍ መሠረታዊ የሆኑ ግብዓቶችን አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Plastic Mat and Cover
Invitation to Bid Lot-10 Plastic Mat and Cover (ፕላስቲክ ምንጣፍና መሸፈኛ) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0091-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ሆፕ ኦፍ ላይት እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 1,2024 እስከ ዲሴምበር 31,2024 ያለውን የአስራ ሁለት ወር ሒሳብ መዝገብ በውጪ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ሆፕ ኦፍ ላይት ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት በሲቪል ሶሳይቲ ኤጀንሲ ስር ተመዝግቦ በእናቶች ጤና ላይ አገልግሎት እየሰጠ