Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2017/001 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ላበደረው ብድር አከፋፈል ዋስትና እንዲሆነው በኦሮሚያ ባንክ በመያዣነት በያዘው አክሲዮን ብድሩ ባለመከፈሉ ዋጋቸው 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች
ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም ሰ/ጉ ጽ/ቤት ቤት ከሳሪስ አቦ አደባባይ አጠገብ በሚገኘው በገዳሙ የይዞታ ቦታ ላይ 3B+G+10 የሆነ ህንጻ ሙሉ የዲዛይን ሥራውን ህጋዊ እና ብቁ የሆኑ አማካሪዎችን አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ለማሠራት ይፈልጋል
የህንጻ ዲዛይን ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም ሰ/ጉ ጽ/ቤት ቤት ከሳሪስ አቦ
The Association of Ethiopian Architects (AEA) is Sending Out an Expression of Interest for a Certified Auditing Firm to Conduct Auditing Service for the Fiscal Years 2016,2017 and 2018 E.C
Expression of Interest The Association of Ethiopian Architects (AEA) is sending out an expression of interest for a certified auditing
Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Mana Sirreessaa Godina Ha/Lixaatiif Sirreeffamtoota Seeraa Isa Jalatti Bulchuuf Kan Oolu Nyataa Bilchaataa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Dhiyeessisuu Barbaada
BEEKSISA CAALBAASIILakk. Caalbaasi 8/2017 Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Mana Sirreessaa Godina Ha/Lixaatiif sirreeffamtoota seeraa isa jalatti
Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ILS for Semera Airport
Invitation to Bid Procurement of ILS for Semera Airport Procurement Reference No: ECAA-ICB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት መንገድ ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽ/ መሣሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት መንገድ ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽ/መሣሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት
ማሪገነማ አግሪካልቸራል አገልግሎት አክሲዮን ማህበር የ2016/17 የበጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ማሪገነማ አግሪካልቸራል አገልግሎት አክሲዮን ማህበር የ2016/17 የበጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የICT እቃዎች ለመደወላቡ ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የICT እቃዎች ለመደወላቡ ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ-1 Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0059-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የወጥ ቤት ዕቃዎች፣ የከብቶች መኖ፣ የእንስሳት መድሐኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካል ዕቃዎች፣ በፌዴራል መንግስት የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር መ/ቁ WGCF 001-013 /17 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት የደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የውስጥ ለውስጥ የስልክ መስመሮች፣ ቀፎዎች፣ ኬብሎችና ከስልክ መስመሮች ጋር የተገናኙ ብልሽቶች በሚያጋጥማቸው ጊዜ የጥገና ሥራና የቅድመ ብልሽት እና ድህረ ብልሽት ጥገና (ፕሪቬንቲቭ እና ኮሬክቲቭ ሜንቴናንስ) የሚሠራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በማስፈረም ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት “የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን” ሕንፃ ውስጥ 64 እና ከዚያ በላይ የሚጠቀምበትን የቀጥታ እና የውስጥ