Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በሚጀመረው የጊዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በሚጀመረው የጊዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታ ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሎት 1(A1- A5)
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት (EPSS) ሳይኖር ሲቀር መድሀኒቶች፣ ሰፕላይ፤ ላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ ለአንድ አመት የሚቆይ የህክምና መሳሪያ ጥገና፣ ለአንድ አመት ጊዜ የሚቆይ የህክምና መሳሪያዎች ግዥ ለአንድ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከኢትዮጵያመድሃኒትአቅርቦት አገልግሎት(EPSS) ሳይኖር ሲቀርመድሀኒቶች፣ ሰፕላይ፤ ላብራቶሪ
በአዲስ ከተማ ከ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 በአዲስ ከተማ ከ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ Fire Pump and Domestic Pump አቅርቦትና ገጠማ እንዲሁም የ Sanitary Fixture አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ እና ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ
The Government of the Central Ethiopia Regional State Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service
NOTICE OF INVITATION FOR COSULTANCY SERVICES 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented by Transport & Road
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 01/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በተመደበልን በጀት መሰረት የተለያዩ ዕቃዎችን በአዲስ
Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Chemical CNS
Invitation to Bid Laboratory Chemical CNS Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0042-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በማኅበራዊ በተጠያቂነት ፕሮግራም መሠረት የተለያዩ
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ውፍረት ያላቸው ባህርዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2017/01 የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ውፍረት ያላቸው ባህርዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህር ጽ/ቤት የፊትአውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡-001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህር ጽ/ቤት የፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ