Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በሚጀመረው የጊዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በሚጀመረው የጊዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስቱዲዮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታ ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሎት 1(A1- A5)

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medication Item

Invitation to Bid Lot-2 Procurement of Medication Item Procurement Reference No: EKGH-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል የግንባታና የጥገና መሳሪያዎችን በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት፣ የአልባሳት ዕቃዎች በአንድ ጊዜ እጠቃሎ የሚያስገባ ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፌ/ፍትህ ሚኒስቴር በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረ/ማረ ማዕከል ከዚህ በታች የሚከተሉትን ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል

Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaatti Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Addellee Bara Bajataa Bara 2017 Keessatti Calbaasii Ifaa Baasee Meeshaalee Dhabbataa Fi Meeshaalee Dhumataa, Qulqullinaa Fi Uffata Hojii Seeraa Biiroo Keessaa Waldorgomsiisee Bitachuu Barbaada.

ጥላሁን ኢትቻ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ወስዶ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ Sub Base Course Gravel 6 ትራንስፖርቱን ችሎ የሚያቀርብ በዘርፉ የተሰማራ አቅራቢ ድርጅት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጥላሁን ኢትቻ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል

መሪንሂክ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ወስዶ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ Sub Base Course Grave 6 ትራንስፖርቱን ችሎ የሚያቀርብ በዘርፉ የተሰማራ አቅራቢ ድርጅት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሪንሂክ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል

Ethiopian Accreditation Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery

Invitation to Bid PROCUREMENT OF STATIONERY Procurement Reference No: EAS-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን እና ኤሌከትሮኒክስ (ድጋሚ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (ሁለት) 02/2017 ዓ.ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሆቴል መስተንግዶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሆቴል መስተንግዶ ግዥ በአዲስ አበባ ኮከብ ሶስት እና ከዛ በላይ ሎት-3/2017ዓ/ም Procurement Reference No: MoI-NCB-NC-0007-2017-BIDProcurement Category: Non

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራትና ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የጽህፈት