Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or Rentals for supply of
Oromia Construction Corporation (OCC) Now Intends to Invite Competitive Bidders for the Production & Supply of Asphalt Aggregate for the Chanka-Gidami Asphalt Road Project Located in the Kelem Wollega Zone of Oromia Regional State
Invitation For Open Tender NCB/OCC-085/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) now intends to invite competitive bidders for the Production & Supply
የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሒደት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች፤ ለአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ ኣላቂ የትምህርት ግብዓቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር/ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሒደት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር የሚውሉ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንድስትሪና በመከላከከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንድስትሪና በመከላከከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ
Oromia Bureau Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Synchronization Hormone & Liquid Nitrogen
INVITATION FOR BID OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. – RE – OBOA/NCB/04/2017 Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding
እልልታ ውመን አት ሪስክ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረውን አሮጌ አውቶሞቢል መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ እልልታ ውመን አት ሪስክ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ እና በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ በዝሙት አዳሪነት የሚተዳደሩ
ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፍላሾች ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሥር የሚገኘው ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት
Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids from Eligible Bidders to Purchase the Advertising Agency Service
Wegagen Bank S.C INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/137/24 Wegagen Bank S.C. invites Sealed Bids from
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Design Works for SMART Branches and ATM Shades
Wegagen Bank S.C INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/136/24 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from