Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-11 የፅዳት እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Oromia Health Bureau Intended that Part of the Proceeds of this Budget Will Be Applied to Eligible Payments Under the Contract for the Procurement of Car Decor, Maintenance & Spare Parts

Invitation for Bid (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number: NCB/GOV/OHB/002/17 Contract Title: Procurement of Car Decor, Maintenance &

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰመራ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ሌሎች ተየያዥ ሕንጻዎች ዕድሳት ንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation) ደረጃ አንድ ጠቅላላ እና ሕንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር: SSNT-T483 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰመራ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ሌሎች ተየያዥ ሕንጻዎች ዕድሳት ንድፍ እና

Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Helmet & Rain Coat

Invitation for Bid Helmet & Rain Coat Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Helmet & Rain Coat

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2017 የበጀት ዓመት የፅህፈት እቃዎች (እስቴሽነሪ) የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እና የባንቧ እቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2017 የበጀት ዓመት የፅህፈት

የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ የኮንስትራክሸን መሣሪያዎችን (construction Materials)፣ ፈርኒቸር ( Furniture)፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ጋብዮን እና የመንገድ ላይ ባውዛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1ኛ የኮንስትራክሸን መሣሪያዎችን (construction materials) 2ኛ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮምባይነር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

FDRE Education and Training Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform Cloth

Invitation to Bid Procurment of Uniform Cloth Procurement Reference No: FETA-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ ኢኮ/ል/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ለደሴ ወ/ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ ኢኮ/ል/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው