Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ኑግ፣ ስንዴ፣ አኩር አተር እና ድፍን ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትና የተለያዩ ተጓዳኝ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካ ቢሮዎች መጠቀሚያ አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐52/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካ ቢሮዎች መጠቀሚያ አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጁ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጁ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተበረዘሩት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for Cement Packing ብዛት በቁጥር 12,000,000 /አስራ ሁለት ሚሊዮን/ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-91/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for cement Packing
የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከርያ ፕሮግራም ለጎታ ቀነች የችግኝ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር Chena/Wo/03/16/ የጎታ ቀነች የችግኝ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከርያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሚካኤል ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዮዲት ሰይፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-6 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Somali Regional State Agricultural Bureau Invites Sealed Bids from Interested Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Construction of Small Scale Irrigation Canals
INVITATION TO NATIONALCOMPETITIVE BID [IFB-NCB] Procuring Entity: SRS-Agricultural Bureau [AB] Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference Number: SRS/AB/NCB RB
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም