Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት በወላይታ ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት በወላይታ ከተማ – GI Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሆቴል እና መስተንግዶ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ከ120 ኪ/ሜ ያልበለጠ እርቀት የሚገኝ የሪዞርት መስተንግዶ አገልግሎት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/መደበኛ/ቡ-1/005/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሆቴል እና መስተንግዶ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ እንዲሁም
The University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Curative Maintenance
Invitation for Bid Curative Maintenance Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Curative Maintenance Description: Curative Maintenance Award
ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-BABSC/01/2017 ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የህንጻ መሳሪያዎችን በጨረታ ቁጥር BABSC/01/2017 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Security Camera With Accessories, Digital Camera, Solar Inventor, Montarbo With Accessories, Computer Paper, Printer & Copy Machine Ionner, Office Electronics Material Maintenace (Printer, Copy Machine Ups, Fire Fitting Gas ( የእሳት አደጋ መከላከያ ሰርቪስ የማድረግና ሙሌት የመሙላት), Sport or Exercise Machine ( GymBike, ResistanceBand, Yoga Mat, Electrical Bike, Rowing Machine, HomeGYM ) የስፖርት መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 02/2017 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
አልቪማ የምግብ አምራች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የ2007 ሞዴል ያገለገለ ቶዮታ ኮሮላ ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አ/የም/አም/ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሽያጭ ቁጥር፡-/0004/2024 አልቪማ የምግብ አምራች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የ2007 ሞዴል ያገለገለ ቶዮታ ኮሮላ ተሽከርካሪን በግልፅ
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor Materials
Invitation to Bid Procurement of Car Decor Materials Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicle Tyre & Lubricants
Invitation to Bid 6217 and 6241 Vehicle Tyre & Lubricants Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: