Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችን የእድሳትና ጥገና የሚገዙ እቃዎች ፕላንት ማሽነሪ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ለ2017 የበጀት አመት የተለያዩ ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ብ.ፓ.ኦ.ቅ/ጽ/ ቤት/01/2017 የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ለ2017 የበጀት አመት የተለያዩ ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ሆለታ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታ አካዳሚ የ2017 በጀት ዓመት አልባሳት፣ የት/ት መርጃ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳርያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፈረስ መኖ፣ የሰፈር ጥገና ዕቃዎች እና የተለያዩ መሳሪያዎችን መፅሃፈት ግዥ በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/02/2015 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ሆለታ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታ/አካዳሚ የ2017 በጀት ዓመት

Dashen Breweries S.C Invites Interested & Qualified Electromechanical Contractors Grade 3 and Above for the Supply, Installation, and Commissioning of Bottle Washer Caustic Unit Upgrading Work for the Gondar Plant

Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of the Under-listed IT and Related Items

INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BID- NO- BB/034/2024 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders for the supply

ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማ ያገለገለ የፕላስቲክ ጄሪካን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2016-3 ድርጅታችን ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰው ያገለገለ የፕላስቲክ ጄሪካን በግልፅ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ኮድ 001 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ከዚህ

የኢትዮጵያ ዕድገት የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች የደንብ ልብስ ስፌት ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃዎች ልዩ ልዩ ጥቃቅን ጥገናዎች ለማሠራትና ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ ዕድገት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 22/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ