Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Arada Sub City Administration Design and Construction Works Would Like To Notify Bid Modification
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Regarding newspapercorrection It is known that the Arada sub City Administration Design and Construction Works
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Community Mobile Charger”.
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድኃኒትና የሕክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር002/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና
የይዞታው ስፋት በተነፃፃሪ 28.08 ካ/ሜ የወለሉ ስፋት ደግሞ 34.79 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ቢራራ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ረታ ጌድሮ መካከል ስላለው የፍርድ
ስፋቱ 105.17 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሰች ዝናቡ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘይንያ ኢብራሂም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን እና ፕሮግራሞችን በባለሙያዎች አቀናጅቶ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com (Feb 26, 2026) ለሚመለከተው ሁሉጉዳዩ፡ የቪድዮ ቀረፃ እና ዝግጅት አገልግሎት ጨረታን ይመለከታል ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በተለያዩ ጊዜ
Positive Action for Development (PAD) Invites Bids for Pipeline Extension and Institutional WASH Improvement Works at Ejere Primary School, Gida Primary School, Ayana Primary Hospital, and Ayana Health Center in Gida Ayana Woreda, East Wollega Zone, Oromia Region.
2merkato.com (Feb 26, 2026) A. INVITATION TO TENDER Reference Number: PAD/008/26 For Pipeline Extension and Institutional WASH Improvement Works at Ejere
Oromia Education Bureau Procurement of Educational Materials
Government (Feb 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a7f3bfe2-8531-4d84-a353-be6d4cba44b5/open Invitation to
የገቢዎች ሚኒስቴር: የፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9c26ebe3-d870-428c-aae6-2ebb19b30f14/open