Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ ቁጥር የጨረታው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የሰነድ መያዣ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procurement of የሰነድ መያዣ ቦርሳ Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-G-0684-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of የሰነድ
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop and Other Accessories
Invitation for Bid Procurement Of Laptop and Other Accessories 001/2017 Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0125-2016-PUR Object of Procurement: Procurement
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food
Invitation to Bid Procurement of Food New 2017 Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid በአዳማ ከተማ የሆቴል አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0097-2016-PUR Object of Procurement: በአዳማ ከተማ የሆቴል አገልግሎት
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዲኮሬሽን እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የዲኮሬሽን እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0367-2016-PUR Object of Procurement: የዲኮሬሽን እና የዲጄ
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre
Invitation for Bid ECTA03/2017 Procurement of Tyre Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0124-2016-PUR Object of Procurement: ECTA03/2017 Procurement of Tyre
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part
Invitation for Bid ECTA02/2017 PROCURMENT OF CAR SPAR PART Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0123-2016-PUR Object of Procurement: ECTA02/2017 PROCURMENT
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፈሳሽ ሳሙና፣ መወልወያ፣ የእቃ ማጠቢያ እስፖንጅ ትልቁ እና በረኪና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ፈሳሽ ሳሙና፣ መወልወያ፣ የእቃ ማጠቢያ እስፖንጅ ትልቁ እና በረኪና ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0166-2016-PUR Object
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stump Formatting Service
Invitation for Bid Stump Formatting Service Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-W-0824-2016-PUR Object of Procurement: Stump Formatting Service Description: Procurement