Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አ/አ/ደ/ማ/ባ/እቃ/ግ/ጨ/01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/012/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል አሸዋ በግልጽ ጨረታ
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Center (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Construction Materials and Bee Hives
National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Center (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2024-0020 and ATA-NCB-G-2024-0023 The
The Federal Public Procurement Service (PPS) on Behalf of the Ministry of Finance Invites Qualified Bidders to the Electronic Government Procurement (e-GP) System in the Tender for the Procurements of Electric Vehicles
Abridged Tender Notice 1. The Federal Public Procurement Service (PPS) on behalf of the Ministry of Finance invites qualified bidders
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ነብዩ ልዑል (4 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቃዱ ገ/ሕይወት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Ethiopian Sugar Industry Group, Omo Kuraz Sugar Factory-No. 3 Factory Electrical Spare Parts & Factory Instrumentation Spare Parts and Consumables
AOMO KURAZ SUGAR FACTORY- No.3 INVITATION FOR BID ICB NO. FP/OT/0112/OKSF 1&3/2024/2025 1. Ethiopian sugar industry group, Omo kuraz Sugar
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 03-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋናው መስሪያ ቤት እና ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Compound Light Fitting and Pole ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/88/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋናው መስሪያ ቤት እና ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Compound
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አለምጽሐይ ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ በላይነሽ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል