Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 04/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ polyster
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 03/01/2017 ዓ/ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Plan International Ethiopia, Oromia Program Area (PIE-OR-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate in the Construction of Two Blocks Class Rooms Construction, Health Center Rehabilitation Works, and School Blocks Rehabilitation Works
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA INVITATION FOR THE CONSTRUCTION OF TWO BLOCKS CLASSROOM CONSTRUCTION, HEALTH CENTER REHABILITATION WORKS AND SCHOOL REHABILITATION WORKS
በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የእንሥሣት መድኃኒት እና የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሎት 1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሚገዙትን ዕቃዎች ምድብ፣ የግብአቱ /ዕቃው አገልግሎት አይነት እና የጨረታ ማስከበሪያውን መረጃ በሚያሳየው ሰንጠረዥ የመጨረሻው ኮለምን በስህተት ስለተዘለለ በእርምት ተስተካክሏል
ማረሚያ ማከሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 16 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስም
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Uniform and Shoes
Invitation to Bid Lot 07: Different Uniform and Shoes (የደንብ ልብስ ግዥ) Procurement Reference No: FSCoE-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ማስቲካ፣ ኮስሞቲክስ USED ISUZU MOTOR እና ጃካመር በግልፅ እንዲሁም አልባሳት፤ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -06/2017 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ማስቲካ፣ ኮስሞቲክስ USED ISUZU MOTOR
Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Vehicles and Tracks
Invitation to Bid Lot-13 Procurement of of Different Vehicles and Tracks Procurement Reference No: FPC-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
OROMIA CONSTRUCTION CORPORATION WOULD LIKE TO NOTIFY EXTENSION OF THE BID CLOSING DATE
INVITATION FOR BIDEXTENSION OF BID CLOSING DATE Further to the notice on Addis Zemen dated 6 October 2024 G.C regard-
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Vehicles Spare Parts for OCC Head Office
INVITATION FOR BIDTENDER Ref. No. NCB/OCC-099/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of
የተለያዩ መጠን ያላቸው 50 ፓኔሎች 1 ሚክሰር 31 ያገለገሉ ቆርቆሮዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ተማም ዑመር እና የፍ/ባለዕዳ እዮብ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ