Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል መሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ኢምዘደውስዘ/ጨሽ/ 01 ሠነድ/2017 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ውርስ የተደረጉ አልባሳትን፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላንፕሌት፣ ከረሜላ እና ማስቲካ በግልፅ እንዲሁም የህክምና መገልገያ ዕቃዎች Black Hair Shampoo፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ፕላንፕሌት፣ ቸኮሌት እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር -04/2017 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ውርስ የተደረጉ አልባሳትን፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣
Wolaita Sodo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid Lot-3B Stationery Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 23152102
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Types of Sanitary Materials for Building Construction Projects
INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO. NCB/OCC-087/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ሻክል ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ሻክል ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/SFST/006/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fixed Asset (Tractor & Baller)
Invitation to Bid Procurement of Fixed Asset (Procurement of Tractor & Baller) Lot 1 Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods
አማኑኤል የልማት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አማኑኤል የልማት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፣ ተ.ቁ የታርጋ ቁጥር