Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

RE-INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) invites all interested and eligible bidders to participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport as per the

Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የግልጽ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የታክስ እዳ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 4ኛው

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የቁም ደን ሽያጭ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ

በደ/ኢ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ቁጥር 004/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለመማር

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ በደ.ቁ.ጥ ጌታማ 02/362 በቀን 13/4/2018ዓ.ም ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮረት ማጓጓዝ ጠጠር ወስዶ የመድፋት እና የመበተንና ቦይ የማውጣት ስራ ለማሰራት የሲኖ ገልባጭ መኪና(Damp Truck) እና (የግሬደር ማሽን) ይፈልጋል

ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የትራንስፎርመር ዘይቶችን ከውጭ ይዘው የመጡትን ብዛት 850፣ መጠን 208 ሊትር በርሜሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Feb 26, 2026) የግልፅ የጨረታ ይመለከታል ድርጅታችን ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ጽ/ቤት ለአዋ/ወ/መ/ትራንስፖረት /ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለሚገነባው አዲስ መንገድ ለዚህ አገልግሎት የሚውል የማሽን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ጽ/ቤት ለአዋ/ወ/መ/ትራንስፖረት /ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለሚገነባው አዲስ መንገድ ለዚህ አገልግሎት

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ የውሃ ጉድጓድ (Shallow Well) እና ሲዳማ ክልል ዳራ ኦቲለቾ ወረዳ (1 Hand Dug Well) ብቁ የሆኑ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የውሃ ጉድጓድ ለማስቆፈር ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር ባጋርነት የሚሠራ