Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) የናፍጣ ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ( FA- 01/2024/25)  ባንካችን ለሽግግር ዋና ቢሮ አዲስ የገዛውን ባለ 1505 KA ኢልኮስ (ELCOS) የጣሊያን ስሪት

ዎተር አክሽን ያገለገሉ መኪናዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር WACT/VD/001/24 ድርጅታችን ዎተር አክሽን ያገለገሉ መኪናዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Global Alliance for Improved Nitration (GAIN) Would Like to Invite Eligible and Interested Bidders for Procurement Consultancy Service Agency of Enhanced Media Engagement in the Implementation of Large-scale Food Fortification in Ethiopia

ቃል የሰው ሀብት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ. የፍላጎት መግለጫ እንዲያቀርቡ መጋበዝ ይፈልጋል

የአብረን እንሥራ ጥሪ የፍላጎ መግለጫ እንዲያቀርቡ ስለመጋበዝ ቃል የሰው ሀብት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ. ከፍተኛ ችሎታ ባላቸው የንግድ ባለሙያዎች በ2003

አዋሽ ባንክ አ.ማ. አክሲዮኖች ለመሸጥ ይፈልጋል

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ አ.ማ. የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን

Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Umbrella

Invitation for Bid Umbrella ( በጣም ትልቅ ለካፍቴሪያ የሚሆን 8 ሰው የሚይዝ ባለብረት ዣንጥላ) ብዛት 6 Lot Information Procurement Reference

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ

Ministry of Irrigation & Lowlands Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation for Bid Procurement of Hotel Service (Addis Ababa) 15/11/2016 Lot Information Procurement Reference Number: MILL-NCB-NC-0086-2016-PUR Object of Procurement: Procurement

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ፣ ቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የቪድዮ ካሜራ ግዢ ማከናወን ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የቪድዮ ካሜራ ግዢ ለማከናወን የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ፣ ቅባት