Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ERMMB 001/2017 E.C የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒሰቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚጠቀሙበት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በአስቸኳይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ እና ነጭ ሽንኩርት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ እና ነጭ ሽንኩርት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ጥልቅ የውሃ ጉድጎድ መሳቢያ ማሽን ከነ ቦርዱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement Of 11KW SUMERSIBLE PUMP lot 009/17 /ጥልቅ የውሃ ጉድጎድ መሳቢያ ማሽን ከነ ቦርዱ ግዥ/ Procurement Reference

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ፡- ቋሚ

የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፡- ቁጥር 01/2017 የአራዳ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በ2017 በጀት

የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣የህንፃ መሣሪያ ዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ሲሚንቶ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የግብርና መገልገያ ዕቃዎች፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ሎት 11 የመኪና ጎማ፣ ሎት 12 የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ ሎት 13 ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪ ኪራይ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተሽከርካሪ ኪራይ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-NC-0012-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅደመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከድጎማ በጀት እንዲሁም ከውስጥ ገቢ በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ ቅደመ አንደኛ አንደኛ እና መካካለኛ