Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዓባይ ኢንሹራንስ ኢማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና  ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና

Liyu Microfinance Institution S.C Would Like to Invite Potential and Certified Audit Firms to Enter an Agreement for Three (3) Consecutive Years to Perform Audit Service Starting from the Fiscal Year Ending June 30, 2025, Onwards

Abay Bank Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Acquiring, Implementation, and Training of File Integrity Monitoring(FIM) Solution & VMware VSphere License

Ethio Wetlands and Natural Resources Association Would Like to Purchase Coffee Sacks and Invites Potential Bidders to Submit Their Price Quotes

Ethio Wetlands and Natural Resources Association SECOND ROUND INVITATION FOR BIDS Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የእርማት ማስታወቂያ

የእርማት ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እሁድ ነሀሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 29 ቁጥር 2538 ክፍል አንድ(1) ገጽ 12

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካል ቅሬቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እንዲሁም ከባንያችን ሲገለገልባቸው የነበሩትን ተሸከርካሪዎች ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን የታይፕ ራይተር ዩፒስ፣ ሞኒተሮች ቴሌቭዥንና ዴክ፣ ያገለገሉ የቢሮ ወንበሮች ሶፋ፣ የቢሮ ጠረጴዛዎች የብረት ሼልፍና ፋይል ካቢኔት ባንኮኒ፣ ኪችን ካቢኔት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 003/2024/25 የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏