Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጌዴኦ ዞን የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመግቢያ በር እና አጥር ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 25, 2026) ብሔራዊ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን የዲላ ፖሊ ቴክኒክ
ANRS Bureau of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for Procurement of Works, Construction of Micro-Scale Irrigation & Multi-Use Water Systems
Ethiopian Herald(Feb 24, 2026) Invitation for Bids IFB: Procurement of Works, Construction of Micro-Scale Irrigation & Multi-Use Water Systems Ref
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምበት የነበረውን ተሽከርካሪ አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/03/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች
የቤቱ ስፋት 87.18 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ህይወት አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አበባ መረሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ዳሸን ባንክ ሆቴል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0006/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4/2018 የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው የተገለጹትን፡-
ዱካ ዩዝ ሌድ ኦርጋናይዜሽን እ.ኢ.አ የ2025 ዓመታዊ የሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ዱካ ዩዝ ሌድ ኦርጋናይዜሽን (Duka Youth Lead Organization) በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን (ሲ.ማ.ድ.ባ)