Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-03/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ
ሸዋ የሰላም እና ልማት ማህበር (ሸዋሰማ) ከሀምሌ 01/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም. የስራ ዘመን የሂሳብ እንቅስቃሴ በሙሉ በግልጽ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሸዋ የሰላም እና ልማት ማህበር (ሸዋሰማ) በቀን 14/01/2013 ዓ.ም. በሰርተፊኬት ቁጥር 5121 ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል የብረት ግብዓቶች እና የእንጨት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/02/2016 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ፡- ሎት አንድ ፡- የብረት ግብዓቶች ሎት
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region
The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Well Field Backbone Water Infrastructure Supply and Installation of Steel Pipe for Gelechet Sarite Water Supply Project in Borena Zone
Invitation for Bids (IFB) IFB Number: ET-OWEB-0004-CW-RFB Employer: Oromia Water and Energy Bureau Project: Borena Resilient Water Development for Improved
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈት መሳሪያዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ቋሚ ዕቃዎች፣መስተንግዶ፣ ትራንስፖርት እና የተለያዩ ኮምፒውተሮች፣ፎቶ ኮፒና ፕሪንተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2017 የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈት መሳሪያዎች (ሎት 01) የፅዳት ዕቃዎች (ሎት
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አመ/002/2017 የአውቶቡስ መለዋወጫ ግዥ እና በጨረታ
ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- Service 0003/2016 ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር በንፋስ ስልክ፣ ሰሚት እና ተክለሃይማኖት
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ፋይናንስ ጽ/ቤት 001/2017ዓ.ም. የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች