Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች በአድስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ
በልደታ ክ/ከ/ ስር የሚገኘው የዕውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከ/ ስር የሚገኘው የዕውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 001/2017 መሰረት ሎት 1 የደንብ ልብስ
የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎች ስራዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች መግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም. በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
The Bureau of Afar Agriculture and Natural Resource Development Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Small Scale Irrigation Construction Female Bore Spate Irrigation Construction Project
Invitation for bid Bid Ref.No ET-AFRLAND-386070-CWRFB TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY WWC GRADE-2/GC GRADE-2& ABOVE Name of Country: Federal Democratic
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description
ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ለዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከታች በየሎቶቹ ተዘርዝረው የተገለፁትን ፡- በሎት 1፡- የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዢበሎት
Waajirri Maallaqaa Aanaa Akaakoo Mana Abbichuu Bara Baajataa 2017 Tiin Hojii Seektaroota Aanaaf Kan Oolu Meeshaalee Barressaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniiksii, Farniicharii, Meeshaalee Dhaabbataa Biiroo Keessaa Hojjettotaa Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk.01/2017 Waajirri Maallaqaa Aanaa Akaakoo Mana Abbichuu bara baajataa 2017 tiin hojii seektaroota aanaaf kan oolu meeshaalee
Buluko Textile Share Company (BTSC) Invites Wax-sealed Bids from All Interested Registered and Eligible Bidders for the Procurement of Chemicals, Pigments & Dyestuffs
National Competitive Bid Announcement Bid Ref. No. BTSC/Goods/01/2017 Buluko Textile S.C. wants to Purchase different types of Textile Chemicals, Pigments,
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የከባድ እና ቀላል ማሽነሪዎች ባትሪ፣ የፕሪንተር ቀለም (ካርትሬጅ) የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪ እና ከባድ ማሽነሪ ጎማ፣ ባዶ በርሚል እና የፕላስቲክ ቦቲ ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ዙር የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አሽጨ/02/ኦኩስፋ-1-3/2017 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር