Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/02/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ዴስክቶኘ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/07/2024 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ዴስክቶኘ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች
የለኩ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማዉ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ የቢሮ የጽ/መሳሪያዎችን በ2017 ዓ.ም በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የለኩ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማዉ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ የቢሮ የጽ/መሳሪያዎችን በ2017 ዓ.ም በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Berhan Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of 30 Units of Core I7 and 5 Units of Core I9 Laptop Computer
Invitation for the Procurement of Laptop ComputerProcurement Reference No. BrB/OCB/CR/2024/25/05 Berhan Bank S.C. invites eligible bidders for the Procurement of
BGI Invites Eligible Bidders for the Procurement of Training for Microsoft Dynamics 365 Business Central
Request of an expression of interest (Eol) Training for Microsoft Dynamics 365 Business Central BGI is a large-scale brewery and
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ኤልክትሮኒክስ (ዴስክቶፕ ኮምፒተር፤ ላፕቶፕ ኮምፒተር፤ ፎቶኮፒ ማሽን፤ ፒሪንተር፣ እስካነር) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት (ባሕል) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለስልጠና ማዕከል የሚሆኑ እቃዎችን
መቐለ ዩኒቨርስቲ የመኪና ጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመኪና ጎማ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MU-NCB-G-0005-2016-PUR Object of Procurement: የመኪና ጎማ ግዥ Description: የመኪና
Ministry of Culture & Sport Invites Eligible Bidders for the Procurement of Computer Mouse
Invitation for Bid Procurement of Computer Mouse/2017 Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-G-0677-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Computer Mouse/2017
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tent
Invitation to Bid Procurement of Tent Procurement Reference No: EBTBS-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Procurement of 75″ Digital Signage Display
DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref. No. DBE/NCB/G/001/2024/25 1. The Development Bank of Ethiopia invites