Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም

Amana Youth Development Network (AYDN) is Currently Administering a Competitive Tender Process To engage an Audit Firm that Will Conduct the Audit of the Financial Statements for the Year Ending 7 July 2024 and Possibly Extension for the Next Three Consecutive Years

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ የተለያዩ እቃዎች እና የሠራተኞች አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና የሠራተኞች አልባሳት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የምግብ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የተለያየ የኩነት አገልግሎት ኪራይ (Event Organizer)፣ የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለም፣ ለቢሮ መስተንግዶ የሚውል (1/2 ሊትር ውሃ እና ቆሎ)፣ ለጽዳት ሥራ የሚውሉ መገልገያ ዕቃዎች እና ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል Automatic (Automobile) ተሽከርካሪ ዕቃዎች ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0740-2016-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ Description: የተሸከርካሪ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት ዕቃዎች በሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስወገድ ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥው መለያ ቁጥር መደበኛ KDWFED 01/2016 በደ/ኢ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት ወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት ቅጥር

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ችግኞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተለያዩ ችግኞች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0743-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ ችግኞች ግዥ Description: የተለያዩ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ራዲያተር እና ኤሲ ራዲያተር ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ራዲያተር (Radiator) እና ኤሲ ራዲያተር (AC Radiator) ጥገና ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0742-2016-PUR Object of

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ዲላ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ አ.ማ. ዲላ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት