Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE/ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መለዋወጫ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር፡– ጂኦ/ጂኦ/ዘ/01/2017 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANWAR ENGINE መለዋወጫ
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለአራት የቃሊቲ፣ የአራዳ፣ የቦሌ እና የልደታ ችሎቶች የአንድ መስኮት አገልግሎት የፓርቲሽን ስራዎች ግዥ ምድብ ችሎቶች የአንድ መስኮት
መንዲ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚያገለግሉ የተለያዩ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች፣ የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ መንዲ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚያገለግሉ፡– 1. የተለያዩ መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች፤ 2. የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ከ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ከ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Item
Invitation to Bid LOT 12 Procurement of Medical Item /SPANA PROJECT / Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ25 እስከ 35 ሰዎችን መያዝ የሚችል ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ብቁ ሶስት ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፡– CC‐JBO/NCB/S/01/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን አገልግሎት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ለጉምሩክ
Waajjirri Maallaaqaa Aanaa Abbaayyii Coomman Bara Baajataa 2017 Kana Keessaatti Uffata Seeraa, Meeshaalee Barreessaa, Elektirooniksii, Dhaabbataa (farnicherootaa), Qulqullinaa, Dhumeeyyii, Qonnaa, Gommaa Konkolaataa, Sanyiiwwan Biqiltuu Mukoota Garagaraa Fi Kkf Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbada
Wallagga Caalbaasii Ifaa Marsaa 1ffaaf bahe Bara 2017 Waajjirri Maallaaqaa Aanaa Abbaayyii Coomman Bara baajataa 2017 kana keessaatti Uffata Seeraa,
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ህብረት ሥራ ለገጠር ማህበረሰብና መብራት ላልደረሰባቸው አካባቢዎች ሶላር ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ውል በመፈራረም በክልል ውስጥ የሶላር ምርቶችን የሚያቀርቡ አቅራቢ ድርጅቶች ባለ1 አምፖል፣ 2 አምፖል፤ ሶስት አምፖል፣100ዋት ከነቴሌቪዥን እና 150 ዋት ከነቴሌቪዢን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በህብረት ሥራ አዋጅ ቁጥር 985/2009 መሠረት