Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሆሮ ቡሉቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶች ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሆሮ ቡሉቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

The Embassy of the United States of America in Addis Ababa is Seeking an Architectural and Engineering Design Consultant (AE) to Provide Design Services for a Project that Will Upgrade Select Components of the Electrical Distribution System at the National Referral Laboratory (NRL) Located at the Ethiopian Public Health Institute (EPHI) Compound

በኮልፌ ቀራንዮ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሀምሌ 001/2017 በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለ2017ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Window Shuttering, Safety Shoes, ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ-002/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት window Shuttering, Safety Shoes, ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Ethio Telecom Invites All Interested Arid Eligible Participants with Any Business Licenses Bidders by this Announcement for National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Used Printers, Fax Machines & Desktop Computers

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አስቴር ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግስፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- LP/0T/02/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ መፀዳጃ ቤትና መታጠቢያ ቤት ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩና (BC/GC 5,6,7) ደረጃ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2016/17 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ