Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን ንብረቶች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ
የጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል የተለለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ጉለሌ የዕፅዎት ማዕከል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሎት
በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የግብዓት ግዥ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ
የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furnitures)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የመኪና ጐማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furnitures) የሠራተኞች የደንብ ልብስ የፅዳት
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፍብሪካዎች ያገለገሉ የከባድ እና ቀላል ማሽነሪዎች ባትሪ፣ የፕሪንተር ቀለም ካርትሬጅ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪ እና ከባድ ማሽነሪ ጎማ፣ ባዶ በርሚል እና የፕላስቲክ ቦቲ ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽጨ/01/ኦኩስፋ-1-3/2017 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፍብሪካዎች ያገለገሉ
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply, Install, Test & Commission of the Generator and Transformer & Related Works for the Construction of 4B+M+G+21 Federal Document Authentication and Registration Agency Office Building Project)
INVITATION FOR BID IFB Reference No. ECWCT/NCB/PG/16/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዢያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘሃራ አስፍር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ረሻድ ሰኢድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANMAR ENGINE /መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መለዋወጫ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ቁጥር፡- ጂኦ/ጂኦ/ዘ01/2017 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የጂኦሎጂካልና ጂኦቴክኒካል ዘርፍ ያንማር ኤንጂን /YANMAR ENGINE መለዋወጫ