Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders for the Disinfection Chemicals & Equipment’s
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid No. EDR/NCB/DCE/20/24 Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) would like to invite interested
The Ministry of National Defense Army Foundation Would Like to Notify Bid Floating Time Extension Notice
Bid Floating Time Extension Notice The EFDR Defense Forces Foundation has intended to sell the 3-star hotel building, with its
ዳሸን ባንክ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/013/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ ቁጥር አአከመባ /መደበኛ/ ቡ-2/005/2016 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም
የጨረታ ቁጥር አአከመባ /መደበኛ/ ቡ-2/005/2016 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት
የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት እስቴሽናሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ጀነሬተር፣ የጽዳት እቃዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና ጎማ፣ ተሸከርካሪ (ሞተር ሳይክሎች) እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች እና የውሃ እቃዎች ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ግ/ጨ/ቁ /01/2017 በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና
ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት እንዲሁም የድርጅቱ ሎጎ ያለበት ጥቁር የፕላስቲክ ኤርጌንዶ ጫማዎችን መግዛት ይፈልጋል
የፅዳት ዕቃ ግዢ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሬስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሪቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ እቃዎችን ማለትም የቢሮ አላቂ እቃዎችን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የምርት መሳሪያዎች እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፡- 001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ /ቤት ጥራታቸውን የጠበቁ የጽህፈት መሳሪያ፣
በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የካ/ወ/10/ጤ/ጣ/01/2017 በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 /አንቆርጫ/ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ