Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት

ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0166-2016-PUR Object of Procurement: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Description: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አይብ እና ኮረሪማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.

አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ጎሳዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደለሳ ደበሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid for the Construction of Supply of HDPE, DCI, AND CI Fitting

ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2016 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው።

የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ የሚውል 40CM*40CM*4.5mm የሆነ የእግረኛ መንገድ ንጣፍ ቴራዞ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ

የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤትልሔም ሽመልስ አስማረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንዋይ ተክለማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ስለፈለገ ብቁ ተወዳዳሪዎች ይህ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት፣ የጤፍ ማስፈጨት አገልግሎት፣ የእንጀራ መጋገር አገልግሎት (Out Source)፣ የመስተንግዶ አገልግሎት (Out Source)፣ የግቢ ፅዳት አገልግሎት (Out Source)፣ የጥበቃ አገልግሎት (Out Source)፣ የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት፣ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል