Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 03 እና ሃራጅ ቁጥር 02/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፋና ቦሌ ሽ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ ግቢ ውስጥ በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊያስገነባ ያሰባቸውን ህንፃ ዲዛይን ስራ፣ የጀነረተር ግዥ፣ የሴኩሪቲ ካሜራና የቴኒስ መብራት ፓውዛ ግዥና ተከላ፣ በሙያው የተሠማራ እና ልምድ ያላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሽ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ ግቢ ውስጥ በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊያስገነባ ያሰባቸውን ህንፃ
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ለፅዳትና ንፅህና መስጫ መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ አላቂ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፕላን ማሽነሪ የጥገና፤ የፕላን ማሽነሪ እቃዎች ህትመት እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 2017 የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ለፅዳትና ንፅህና መስጫ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እና የቢሮ መሳሪያዎች ፤ህትመት፤ የደንብ ልብስ፤ የጥገና እቃዎች፤ የህንፃ ተገጣጣሚ እድሳት፤ የህክምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Maintenance
Invitation for Bid Purchase Requisition for Generator Maintenance Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0001-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition for
ዳሸን ባንክ አ.ማ የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/016/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Maintenance Inputs & Working Kits
Invitation for Bid Bulding Maintenance Inputs & Working Kits Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0007-2017-PUR Object of Procurement: Building Maintenance
Ministry of Irrigation & Lowlands Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor
Invitation for Bid PROCUREMENT OF CAR DECOR MILL 10/2017 Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0003-2016-PUR Object of Procurement: PROCUREMENT OF