Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/መ በካፋ ዞን የጨና ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ለጎታ ጡጋ ኦፍያ የተቀናጀ የአሳ እርባታ ፕሮጀክት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሁለት (2) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማጣቀሻ ቁጥር -SWEPR-399600-CW-RFQ/የጎታ ጡጋ ኦፍያ የተቀናጀ የአሳ እርባታ ፕሮጀክት ግንባታ የጨና ወረዳ

የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ወንበር፤ ጠረጴዛ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

የተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያና መላጊያ ማሽኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ታምራት ኢርኮ እና በፍ/ባለዕዳ ኢብራሂም አብደላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

Ethiopian Airlines Group/ETG Intends to Invite Interested and Qualified Bidders with Grade-1 General Water Works Contractor or Grade-1 General Contractors (GWWC-1/GC-1) for the Design & Construction of Air Side Landscaping Water Source and Development Works Project on Turn-Key Basis at Addis Ababa Bole International Airport

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር የብረት በርሜል፣ ያገለገሉ ብላደሮች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የፈርነስ ፍሳሽ፣ ያገለገለ ዘይት፣ የተቆራረጡ ብረታ ብረቶች እና የተቆረጡ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡

የልዩ ልዩ እቃዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሳሪያ/ የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ መሳሪያ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የጭነት መኪና በኮንትራት ለማስጫን፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች ከነ ከነመዳሪ፣ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Walkie Talkie Radio

INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 53/2016 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለባህልና ቱሪዝም መምሪያ የሙዚቃ መሣሪያ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ወዞፋ/ግ/02/17 የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለባህልና ቱሪዝም መምሪያ የሙዚቃ መሣሪያ ግዥ ለመፈፀም