Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017

አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ ከታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Yabelo Regional Veterinary Laboratory Building

Specific Procurement Notice  Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in the Horn of Africa Project,P176517,Grant

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ የተለያዩ አይነት መኪና መለዋወቻዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አግጨ/006/ኦኩስፋ-2/2016 Lot 1 ፡ የቀላል ተሽከርካሪ (Double cup pick up Toyota Model፡-GUN125L-DTFLHV) መለዋወጫዎች Lot

የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና በኮንትራት እያሰራ መያዝ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዝርዝሮች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት እና

Ministry of Water and Energy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Works, Supply and Installation of Pipes and Fitting Design Review, Supply, Installation, and Commissioning of Electro-mechanical Equipment for Bursa Climate Resilient Rural Pipe System in Amhara National Regional State

South West Ethiopia People Regional State (SWEPRS) Irrigation Schemes Development & Administration Agency, (ISDAA) Now Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Works Contract for Construction of Shimero, Gashi Small Scale Irrigation Projects (Re-Bid) and Maga SSI Rehabilitation Work Project

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ 

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  በአፈ/ከሳሽ .. አበባው ከብረት 2. እናትነሽ ዘለቀ እናበአፈ/ተከሳሽ 1. ደሚቱ አሰፋ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ