Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of ICT Equipment
Specific Procurement Notice COUNTRY: Federal Democratic Republic of Ethiopia, Project Name: Ministry of Agriculture, Climate Action through landscape Management (CALM)Project
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 04/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0005/2017 ፀደይ ባንክ አ.ማ. የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/001/17 ያገለገሉ አሮጌ ዕቃዎች ሽያጭ ማለትም የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ፈርኒቸር፣ የብረት አልጋና ፍራሽ፣ ብረታብረት እና ልዩልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/001/17 ያገለገሉ አሮጌ ዕቃዎች ሽያጭ ማለትም የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የረዥም ጊዜ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ አጭር ጊዜ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ፣ የእንስሳት መድሀኒት እና የመኪና ሞተር ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የረዥም ጊዜ የመኪና እቃ
ግብርና ሚኒስቴር የጉምሩክ አስተላላፊና የትራንስፖርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጉምሩክ አስተላላፊና የትራንስፖርት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoA-NCB-G-0139-2016-PUR Object of Procurement: የጉምሩክ አስተላላፊና የትራንስፖርት ግዥ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ላመስግን ዘላለም እና በፍ/ባለዕዳ አልማዝ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡ 1. አቶ ሳሙኤል ገ/ሚካኤል 2.ህጻን ይዲድያ ገ/ሚካኤል በአፈ/ተከሳሽ፡ ወ/ሮ ዮሳን ሚካኤል 2. ወ/ሮ ትርሓስ ሚካኤል
Waliif Health Care Share Company Would Like to Invite a Competent Authorized Audit Firm to Compete for the Bids Submitting the Required that Include Technical and Financial Proposal Detailed Below for the Fiscal/ Budget Year from July 1, 2016, EC to June 30, 2019, EC (both Years Are Inclusive)
Bid Announcement for External Audit service Bid. No: WHCSC/01/8/24 Six years ago, Waliif Health Care S.C was established with 20