Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ለኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ለኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በግልጽ
በሰመራሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ስራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰመራሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ስራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ
በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/01/2017 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልጽ እና በሐራጅ
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህከምና እቃ፣ የኮምፒዩተር እቃ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት) ለ1ዓመት የሚቆይ በሙያው ፍቃድ ያለው
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 52 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባ/ለመብት አቶ አለባቸው ጥሩነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትልቅሰው ገዳሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና መድሃኒቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ ሎት1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና ሎት2 መድሃኒቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል