Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ማዕከል ለመብራት አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ማዕከል ለመብራት አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለግብርና ጽ/ቤት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣ የጥበቃ ቤት፣ የመጸዳጃ ቤትና የአጥር ግንባታ እና የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣

ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የእህል ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ 1ኛ. ሩዝ ቀይ እና ነጭ ያልተመሸነ ብዛት 4,832 ኩ/ል፣

የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመደበኛ የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን

በሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመርዓዊ ከተማ አስተዳደር የከተማ ፋርማሲ G+4 ህንፃ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመርዓዊ ከተማ አስተዳደር የከተማ ፋርማሲ G+4 ህንፃ ግንባታ ሥራ በግልጽ

በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው አዝዋ ስርት ኃ/የተ/መሰረ/ሸማቾች ህ/ስ/ማህበር በቧንቧ ውሀ ክ/ከተማ ፔፒሲ ፋብሪካ አካባቢ ለሱቅ ለግሮሰሪና ምግብ ቤት እንዲሁም ለመኝታ አገልግሎት የሚውሉ ከ45 በላይ ክፍሎች ያሉት ባለ 5 ወለል ህንፃ እና በመናፈሻ ክ/ከተማ ተርሚናል ኮንዶምንየም ህንፃ ላይ አንድ ክፍል የንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ጎጎት እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ አብርሀም ታደሰ ሶስት እራሳቸው መካከል

ሶርስ ኦፍ ሆፕ (Source of Hope) ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን January 1/2025 እስከ December 31/2030 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የሚያገለግል የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሶርስ ኦፍ ሆፕ (Source of Hope) ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን January 1/2025 እስከ December 31/2030