Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0173-2016-PUR Object of Procurement: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Description: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

RE-INVITATION TO TENDER FOR MEDICINE SUPPLIES Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non-political, non-religious, and non-governmental organization (NGO) that was established in 2003. It has been re-registered as

Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Medicine Supplies

Development for Peace Organization (DPO) Invitation to Bid for Supply of Shelter Repair Kits RE-Bid No: DPO/017/2024 Development for Peace Organization (DPO) is an Ethiopian civil society organization established in

Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Suppliers for the Supply of Shelter Repair Kits in Tigray.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት ማቆያ ማዕከል ዲዛይን እና ግንባታ (Design & Construction of Live Animal Facility) ደረጃ አንድ ጠቅላላ ወይም ግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ብቁ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-SSTN-T479 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት አስቻለው እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እቴቱ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ዮዲት አበራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/05/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መለያ ቁጥር ወ/ት/ቤት/01/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ የፍታብሄር ጉዳይ ችሎት ጂ+4 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍርድ ባለ መብት አቶ አንተነህ ፈለቀ እና በፍርድ ባለ እዳዎች 1. ናፊያድ ኃላ/የተ/የግ/ማ 2. አቶ ድንቁ ደያስ መካከል

የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዛፎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል በሚያደርገው የግንባታ ማስፋፊያ በቦታው ላይ ያሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዛፎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የነቀምቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት  መሣሪያዎች እና የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የደንብ ልብስ ስፌትን፣ የስፖርት ትጥቅ እና ስንዴ ለፋብሪካ ዳቦ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል