Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢሉአባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉአባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃ፤ ህትመት፣ መለዋወጫ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ የፎቶ ኮፒ እና ኮምፒውተር ፕሪንተር ጥገና፣ የምግብ መስተንግዶ፣ የመኪና ዲኮር አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን
M/M/O/Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Caalbaasii M/A/Mirgaa Waajjira Kantiibaa Magaalaa Adaamaa fa’aa N-3 fi M/A/Idaa Obbo Asiraat Shifarraawu jidduu falmii himannaa raawwii jiru ilaalchisee mana
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙና ናጂብ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘፈረድንግል መላኩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
M/M/O/Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Caalbaasii M/A/Mirgaa Waajjira Kantiibaa Magaalaa Adaamaa fa’aa N-3 fi M/A/Idaa Obbe Taaddasaa T/Yohaannis jidduu falmii himannaa raawwii jiru ilaalchisee mana
Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tire
Invitation for Bid Procurement of Tire Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0246-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Tire Description: Procurement
የቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሶፊያ አሊ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንጉሱ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አግጨ/004/ኦኩስፋ-ቁጥር-2/2016 ጥቅል-1 (Lot 1)፡ የተለያዩ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት