Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ማስጌጫዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና ተያያዥ እቃዎች፣ ህትመቶች፣ የጥገና የመስተንግዶ እቃዎች እና መጽሀፍቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001-2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች የተለያዩ አላቂ የፅህፈት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Sizes of Ceramics for Building Construction Projects
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-069/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የጽህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ የፕሪንተር ፎቶ ኮፒ እና የፋክስ ቀለም፣ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የእንስሳት መድሃኒት እና ቁሳቁስ የሰራተኛ ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ጫማ ብትን ጨርቅ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የእንሳሮ ወረዳ እንስሳት ጽ/ቤት አጥር ግንባታ ስራ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች
የጭነት መኪና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ- ንብ ኢንሹራንስ በአፈ/ተከሳሽ –እነ ሙላት ወርቁ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሙላት ወርቁ የኮንስትራክሽን ስም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ/ወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት/ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ለ/ኩ/ክ/ከ/ወ/03/ፋ-01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ/ወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት/ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ የተለያዩ
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Types of Electrical Materials & Firefighting Pump for Building Construction Projects to Be Procured in Local Currency
INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO. NCB/OCC-072/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን ንብረቶች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ
የጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል የተለለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ጉለሌ የዕፅዎት ማዕከል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሎት
በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የግብዓት ግዥ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ