Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 002/12/2016 በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ
የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዲፖ የሚገለበጥ ናፍጣ፣ ዘይትና ቅባት ዋና ቢሮ ላይ የሚቀርብ ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ፈቃድ ካላቸው የነዳጅ አቅራቢዎች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የነዳጅ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 02/2017 የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዳሽን ባንክ አማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃን ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Procurement Supply of Granite Paint and Related Works
INVITATION FOR RE-BID IFRB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the Procurement
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ ደንብ ልብስ እና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ናሙና በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም ሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የደረቅ ጭነት አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2017
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሌን በሪሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታኑ አርጋው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የፌደራል
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ አልባሳትን ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣የጽዳት
በምዕራብ አርሲ ዞን ቆሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2017 የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን ቆሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2017 የበጀት ዓመት ቀጥሎ