Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ፣ መኖሪያ/ የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ ከባሰአዳዎቹ ሳደ ስሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተዘሰከቱትን ንብረቶች በሸዋጅ ቁጥር
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ PT/02/2024 ኩባንያችን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፈርኒቸር ግዥ፣ የፅሕፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃ ግዥ እና የመኪና ጥገና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ ESL/KPT/01/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
ሰላሌ ዮኒቨርሲቲ ለጥገና አገልግሎት የሚዉል እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለጥገና አገልግሎት የሚዉል እንጨት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: SLU-NCB-G-0198-2016-PUR Object of Procurement: ለጥገና አገልግሎት የሚዉል
Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Procurement of Spare Part (Yaris Vehicles) Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0037-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of