Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION FOR BIDRe-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-075/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of River Gravel, for Drilling project interested bidders are invited
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of River Gravel, for the Drilling Project
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፤ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚተገብረዉ የሦስት
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በነዳጅ (ናፍታ) የሚሠራ Pickup Double Cabin 2023 Model የመስክ መኪና ከአስመጪዎች ወይም ከሐገር ዉስጥ አምራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ባለ 50,000 ሊትር ነዳጅ ታንከር በመሬት አስፈላጊ ማቴሪያሎችን አሟልቶ የመቅበር ስራውን ጨርሶ ማስረከብ የሚችል፤ የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ባለ 50,000 ሊትር ነዳጅ ታንከር
Ethiopian Meteorology Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 100 Automatic Weather Station (AWS) for the Effective Monitoring of Flash Floods over the Basin
Specific Procurement Notice Request for Bids, Goods(Two-Envelope Bidding Process) Name of Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project:
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Alternator and Starter Tester) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/03/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Alternator
The African Development Bank Ethiopia Country Office Hereby Invites Individual Consultants to Services to Support the Ethiopia Country Office in Communication Activities
AFRICAN DEVELOPMENT BANK GROUP ETHIOPIA COUNTRY OFFICE (COET) THE PLACE BUILDING, CAPE VEERED STREET, BOLE SUB-CITY WOREDA 03 ADDIS ABABA,
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ፊውል ታንከር ማውንትድ ትራክ (Fuel Tanker Mounted Truck) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/01/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ፊውል ታንከር ማውንትድ ትራክ (Fuel
The Oromia Water & Energy Bureau (OWEB) Has Secured a Budget for the Procurement of Maintenance Services for ‘Submersible & Surface Pump, Cable, Switchboard/Panelboard’ for One Budget Year (2017 E.C)
Invitation for Bids (IFB) Bid Ref. No. OWEB/NCB/03/2017 1. The Oromia Water & Energy Bureau (OWEB) has secured a budget
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፤ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም በ1ኛ ዙር ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፤ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚውሉ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሱፋ/11/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ተሽከርካሪዎች
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Glue (ነጭ ኮላ) ብዛት 10,000 ኪ.ግ ግዢ፣ Round Bright Stitching Wire No 20 ብዛት 250 ጥቅስ ግዢ፣ Surgical Blades (ሰርጂካል ብሌድ) ብዛት 500 ግዢ፣ Blue Tela ብዛት 7,000 ሜትር, በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡– በጨረታ አንድ (ሎት 1) – White