Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Population Media Center (PMC) is Seeking Proposals from Qualified Organizations/firms to Conduct an Observational Study on Demographics and Radio Program Standards in the Sidama Region of Ethiopia Without Manipulating the Study Environment or Subjects
Request for Proposal (RFP) Consultancy Service to carry out an observational study on the demographics and radio program standards in
የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አልባሳትና ጨርቆች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፓርትሽን ስራ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ ቋሚ እቃዎች እና የደንብ ልብስ ስፌት ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8 ት/ጽ/ቤት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ
ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ ዉስጥ የሚገኙ የተለያዩ የሕትመት ተረፈ ምርቶች ማለትም 80 ግራም ቁርጥራጭ የወረቀት ተረፈ ምርት፣ 80 ግራም ህትመት የተሞከረበት የወረቀት ተረፈ ምርት፣ 80 ግራም ንጹህ ግልፋፊ ወረቀት፣ 45፣ 60 እና 80 ግራም ንፁህ ወረቀት በተለያየ መጠን የተቆራረጠ፣ ፕሌት ከነ ቁርጥራጩ፣ 180 እና 240 ግራም በተለያዩ ሳይዝ የተቆረጠ ንፁህ ማኒላ ቢጫና አረንጓዴ፣ የተለያየ ሳይዝ ያገለገለ ብላንኬት ሜታል ባር ያለው፣ ኮር፣ የኮር ቀለበት፣ ግልፋፊ ካርቶን ወረቀት ታሽጎ የሚመጣበት፣ ደብተርና መፅሀፍ የሚሰፋበት የሽቦ መጠቅለያ ዕቃ፣ የህትመት ቀለም ጣሳ ባለ 15 ኪ.ግ እና ባለ 2 ኪ.ግ የሚይዝ በመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥርአሕየወፓ-ሽ01/01/2017 ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ ዉስጥ የሚገኙ የተለያዩ የሕትመት ተረፈ ምርቶች ማለትም 80 ግራም ቁርጥራጭ የወረቀት ተረፈ
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለባሶ ሊበን ወረዳ እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንስሳት መድሀኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለባሶ ሊበን ወረዳ እንስሳት
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ከጋሰራ አስከ ጊኒር ድረስ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መከራየት ይፈለጋል
የማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ባሌ
Godina Harargee Bahaatti Waajjiri Maallaqaa Aanaa Haramaayaa Bara Baajataa 2017tii Waajjiralee Aanichaa Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshaa Isteeshinarii, Bittaa Meeshaa Qulqulinaa, Bittaa Meeshaa Elektironiksii, Bittaa Meeshaa Farnicharaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beksiisaa Caalbasii Ifaa Lakkoofsa Caalbaasii 002/2017 Godina Harargee Bahaatti Waajjiri Maallaqaa Aanaa Haramaayaa bara baajataa 2017tii waajjiralee Aanichaa keessatti argamaniif:-
Ethiopian Health Insurance Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture
Invitation to Bid Procurement of Furniture Procurement Reference No: EHIS-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪና በመከላከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪና በመከላከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም