Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የኦማሮያ ውሃ ሀብት ቢሮ የሔበን ነጌሌ ሲራሮ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የውሃ ማጣሪያ ኬሚካሎች፣ የውሃ ቆጣሪ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የውሃ ቧንቧዎችና መገጣጠሚያዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ወንበሮችና ጠረጳዛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የኦማሮያ ውሃ ሀብት ቢሮ የሔበን ነጌሌ ሲራሮ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል፡-
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ፡- lot :-
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎችን እንዲሁም ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1495/17 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ የመክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
የጨረታ የመክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ ነሐሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር 001/2017 በወጣው ማስታወቂያ የጨረታው መክፈቻ ቀን 22/12/2016
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fire Wood
Invitation to Bid Lot 18: Procurement of Fire Wood Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bread
Invitation to Bid Lot 19: Procurement of Bread Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የማነ ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የማ/ብ/042/2016 ሎት1 ደንብ ልብስ………………15000.00 ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች……………7000.00 ሎት3 የህትመት…………..2000.00 ሎት4 የቀይ መስቀል ዕቃዎች……………..2000.00 ሎት5 የትምህርት አላቂ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች መለዋወጫ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/12/2016 ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፋርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎችን ግልጽ ጨረታ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎችን ግልጽ ጨረታ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል