Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Islamic Relief Worldwide (IRW) Now Invites All Eligible Suppliers Registered and Licensed Under Relevant Government Authorities for 2016 E.C for the Supply & Installation of Two Solar Power Water Supply Systems for Gelayeso and Damale Villages in Abaala and Berhale Woreda of Zone-2 Afar Regional State of Ethiopia

በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም  

ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 22/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና፣ ደንብ ልብስ፣ በአልማ በጀት ለደንሳ ጅራፍ ጎትት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መማሪያ ክፍል ግንባታ፣ በሀራጅ የሚሸጡ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር የልዩ ልዩ ቆራሊወች የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት መሸጥ ይፈልጋል

Waajjirri Maallaqaa, Godina Jimmaa Ijaarsa Pirojektii Waajjirri Daandiiwwanii Fi Lojistiksii Godina Jimmaa Pirojektii Haftee Hojii Daandii Wagachaa Kasoo Baddeeyyii Fi Guree Daakkoo Qeellaa Kan Aanaa Geeraa Keessatti Argamu Guyyoota Kaalaandarii 365 Keessatti Ijaaruuf Kontiraaktaroota Sadarkaa GC-6 Ykn RC-6 Qabaniifi Ulaagaalee Ka Naa Gaditti Ibsaman Kan Guutan Akkasumas Kaffaltii Dursaa (advance Payment) Osoo Hin Kaffalchiisin Hojjechuuf Fedhii Kan Qaban Waliin Dorgomsiisee Bittaa Ijaarsaa Raawwachuu Barbaada

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጣበስፋ / ብግጨ /01/217 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎች ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– አህስኮድ ማሽግ 05/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎች ብቃት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቂልጦ ጎሞሮ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ባለሶስት እግር የጭነት ባጃጅ እና ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቂልጦ ጎሞሮ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሪዞርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሪዞርትአገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ባለ 5 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0007-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን አዋበል/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን አዋበል/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ እና ከስፖርት ም/ቤት በጀት ከዚህ

Naannoo Oromiyaatti Waajjira Maallaqaa Godina Boorana Bahaa Tajaajila Waajjira Barnootaa Goodina Boorana Bahaatiif Oolu Barattoota Aanaalee Horsiisee Bulaa Godina Boorana Bahaa Keessatti Argamaniif Aanaa Gumii-Eldaalloo, Aanaa Liban, Aanaa Dhaas, Aanaa Areeroo, Aanaa Waacillee, Aanaa Madda Walaabuu, Aanaa Gooroo Doolaa Sagantaa Midhaan Nyaataa Manneen Barnootatiif Oolan;- Daakuu Boqqoolloo Sadarkaa Iffaa, Daakuu Boloqee Sadarkaalffaa, Zayita Nyaataa Sadarkaa 1ffaa Fi Ashaboo Ykn Soogidda Iyoodiinii Qabu Bara Bajaata 2017tiif Caal-baasii Ifaatiin Waldorgomsisee Bituu Barbada

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት በከተማው ላይ እየተሰራ ባለው ስታንዳርድ የአጥር ማስዋብ ስራ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት