Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ/የአገልገሎት ግዥ፤ ሎት 1፣ የሴቶች የውበት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም እና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል  ምድብ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ሙገር ዋና መስሪያ ቤት እና ታጠቅ ቅርንጫፍ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/16/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ከታች በዝርዝሩ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለጤና ማዕከል አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች (Patient Bed With Matters), (Apron, Plastic), (Couch, Examination), (laundry Machine), (Vaccum Extractor, Manual), (Vacuum Extractor, Electrical), (Basic Vaginal Instrument Set MVA), Suction Machine, Foot Operated), (Drums, Metalic Container) (Baby Scale), (Episiotomy Set), (Rescilator, Complete For Adults, Children & Neonates), Manual Patient Ventilatilator For Adults) (Manual Patient Ventilator Neonates), (Dilatation & Curettage Set), (lncision & Deranges Set (scissors, Needle Holder, Kidney Dish), (IV Stand) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Procurement of Supply & Fix, Test, and Commission Fire Water Pumps, Fire Hydrant, and Fire Hydrant Hose Works

INVITATION FOR-BIDIFB No. ECWCT/NCB/PW/026/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the Procurement of Supply

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር ግዥ መፈፅም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 005/2017 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት

Manni Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaa Bara Baajataa 2017 Keessatti Caalbaasii Ifaa Baasee Meeshaalee Dhaabbataa, Dhumataa Fi Qulqullinaa Biiroo Bituu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Manni Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaa bara baajataa 2017 keessatti caalbaasii ifaa baasee meeshaalee dhaabbataa, dhumataa fi qulqullinaa

Ethiopian Construction Works Corporation Invites Sealed Bids Under National Competitive Bidding (NCB) from Registered Suppliers for the Procurement of “Supply & Apply Water Proofing & Related Work”

Invitation to BidTender No. ECWCT/NCB/PW/22/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation invites sealed bids under National Competitive Bidding (NCB) from registered

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrap) እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክያገለገሉ ንብረቶች የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ሀ/ኢ/ፓ/ሽ/አ/03/2017 የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrap) እና