Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር

አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ቀን ማራዘምን ይመለከታል ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚያገለግሉ ማሽኖች እና ኤሌክትሮኒክስ ለማስጠገን እና ለማስተከል እንዲሁም ማሽኑን አስነስቶ ሥልጠና ለመስጠት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ስራ እና የህንጻ መብራት ስራ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ሥራ እና የህንጻ መብራት ሥራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሳይጠቀምባቸው የቀሩ አዳዲስ የህትመት ወረቀቶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የመኪና ስፔር ፓርቶች አዲስ የመኪና ባትሪዎች፣ የልብስ ጨርቆች እና የተለያዩ አላቂ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bank of Abyssinia Invites Bids for the Design-build, Equipment Supply, and Installation of a Digital Learning Centre and the Supply, Installation, and Implementation of a Data Loss Prevention (DLP) System.

አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክት (አንፕካን) በወረዳዉ ለሚገኙ 6 (ስድስት) የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለህፃናት የጋራ ማስተማሪያነት የሚያገለግሉ የተለያዩ የስፖርት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፕላስቲክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፋርማሲ ዕቃዎችን እንዲሁም የተለያዩ የመጫዎቻ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል