Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት እና የህካምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Conference Table /በድጋሚ የወጣ/ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0553-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Conference Table /በድጋሚ የወጣ/ Description: Purchase Requisition of
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Table
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 03/2024 እ.አ.አ የወላይታ ልማት ማህበር ሎት 1 የኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ፣ ሎት 2 ሞተር ሣይክል ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሎት 3 አላቂ የጽ/መሣሪያዎች ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ፣
የወላይታ ልማት ማህበር የኦዲት አገልግሎት፣ ሞተር ሣይክል፣ አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ማይካ ወንበርና ጠረጴዛ ግዥ፣ የመፅሔት ህትመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ዓይነት የህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/መደበኛ/ቡ‐2/007/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ዓይነት የህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-001/2016 ዓ.ም. የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ 2017 ዓም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-01/2017 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. የጽህፈት
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር(አንድ)01/2017 ዓ.ም. የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር A/S/C/P/D 001/2017 የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ (GC-6 & ABOVE) ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/17 የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው የማስፋፊያ ግንባታ ስራዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የፕሪንተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የፕሪንተር ግዥ ለዲጂታል ትምህርት ማስረጃ አገልግሎት የሚውል ለ2017 ዓ.ም Procurement Reference No: EAES-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: