Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች/የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች/አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም፡– በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሣተፍ የሚፈልግ

የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች /የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች /አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ቶዮታ ደብል ጋቢና፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ የፋብሪካ ህንጻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንድስትሪና በመከላከከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ለሁሉም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ በብር

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንድስትሪና በመከላከከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት Electric Scooter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 005/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል Electric scooter በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ዝርዝር

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የተሻሻሉ የወተት ላሞች፣ የተመጣጠነ መኖ፣ የተሻሻሉ የእንቁላል ጣይ ዶሮ፣ የንብ መንጋ፣ የንብ ቀፎ እና የንብ ማነቢያ ቁሳቁሶች፣ የመኪና ጎማ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ እና የእንስሳት ማቆያ ቤት ማስፋፊያ ሥራ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Service

Invitation to Bid Lot 4:- Procurement of Service Procurement Reference No: MOD-NCB-NC-0052-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከሸበቶ አስከ ደል ቀበሌ ያለውን የ 17.7 ኪ/ሜ የቆረጣና ድልደላ ስራ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግሼ ወረዳ መንገድ

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የጽህፈትና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የጽህፈትና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የተጫራቾች መመሪያ፣ በዘርፉ

የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ እድሳት፣ ህትመት፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የማሽነሪ የጥገና፣ ህክምና፣ ልዩልዩ መሳሪያ እና የደንብ ልብስ ስፌት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት

የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስቴፋኒ ክሌር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት ኃይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid LOT 05 የጥገና ዕቃዎች 2017 በጀት ዓመት Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0032-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: