Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01-2017  በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዝን ሎት 1. 10,000.00(አስር ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 2. 5,000.00(አምስት ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 3. 25,000.00 (ሃያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ነጭ በቆሎ በሎት በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር

አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Light Vehicle Spare Parts

Invitation to Bid Procurement of Various Light Vehicle Spare Parts Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤ የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ የተለያዩ አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ፣ መድኃኒቶች፣ የላብራቶሪ ሬጀንት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ የህክምና እቃ፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ የጣሪያና የውሃ መውረጃ አሸንዳ ጥገና አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያላቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጎ/ማ/ጤ/ጣ/ግልጽ/ጨ/01/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው

The Somali Regional State, Kebridaher Health Science College Invites Bidders to Bid for the Purchase of Demonstration of Skill Lap, Maintenance Dormitory Classrooms, and Hall, Office Furniture, Decoration of College, 2 Bajaj the College in the Year 2017 E.C, Students Meal in the 2017 E.C

የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

ማስተካከያ ዓርብ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ የየካ አባዶ ቅ/መ/ደ/ት/ቤት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ፣ የብራንድ ማስታወቂያና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአገልግሎት ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፣ የብራንድ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ና በኤል ኢ ዲ የሚተላለፉ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ዎችን ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Tyre

Invitation to Bid Procurement of Various Tyre Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 960 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ገነት አያሌው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አልማዝ ፈሰሰወርቅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፍርድ አፈጻጸም