Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0166-2016-PUR Object of Procurement: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Description: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አይብ እና ኮረሪማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ
ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ. ለጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው ሃይል አቅርቦት ግዥግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05-2024/25 ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ. ለጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 34/2017 ዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
The Fred Hollows Foundation (FHF) Invites All Capable and Eligible Interested Importing Suppliers or Distributors of Ophthalmic Medicine, Medical Supplies, and Equipment for the Years 2025-2027 Renewable Yearly Based on Performance
Call for Request for Expressions of Interest (REOI) Supplies of Ophthalmic Medical supplies, consumables, instruments, and equipment Who We Are
የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃ፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ ህትመትና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የህከምና ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃዎችን የተለያዩ ኤሌትሪክ እቃዎች ለማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡- 001/2017 የቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 12 አጠገብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን
Aqua for All Would Like to Conduct its Annual Audit for 2024
INVITATION FOR EXTERNALAUDIT SERVICE Aqua for All is a Dutch non-profit international operating organization established in 2002 with the support
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Type of Oil Seals በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-83/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Type of Oil Seals