Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም ለከተማ አስተዳደሩ ቢሮ ግንባታ የሚሆኑ የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Revenue Hawassa Branch: Procurement of Hotel Service at Arba Minch

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/14b29323-572b-415d-a34c-dc59f95f5924/open Reference

Ministry of Revenue Hawassa Branch: Procurement of Spare Parts

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/690e96f4-380e-427a-86e3-adb9649cc264/open Reference

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ቀን ማራዘምን ይመለከታል ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚያገለግሉ ማሽኖች እና ኤሌክትሮኒክስ ለማስጠገን እና ለማስተከል እንዲሁም ማሽኑን አስነስቶ ሥልጠና ለመስጠት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ስራ እና የህንጻ መብራት ስራ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ሥራ እና የህንጻ መብራት ሥራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት